ትዳርና የቤተሰብ ኑሮ

 

ለኦርቶዶክስ ጋብቻ መመሪያ

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሰባት ስብከቶች ስለ ወንድ እና ሴት፡የትዳር ሕይወትና የትዳር ላይ ጥቃት)


ይዘቶች

1. መግቢያ

2. የባህል መሸርሸር እና የእምነት መበረዝ

3. የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ኦርቶዶክሳዊ ሥራዎች

4. የጥናት ዘዴ

5. የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮዎች ዳሰሳ

6. በእኛ ዘመን ያለው አንድምታ

7. ዋቢ

 


ይሄ ጽሑፍ የተወሰደው “ከሴቶች እኩልነት መብት ተከራካሪ ‘የጥርጣሬ ስብከት’ ባሻገር ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ወንድና ሴት ግንኙነት ትርጓሜ ፣ ትዳርና የትዳር ላይ ጥቃት ከኦርቶዶክስ አረዳድ አንጻር” ከሚለው የሮሚና ኢስትራቲ ጽሑፍ ነው

ዝግጅት በ: ሮ. ኢ.፣ ፍ. አ.፣ እ. ገ